The Pig™
CAFF
YeDebub Biheroch Bihereseboch na, Ethiopia
Horrible! Just awful.
Horrible! Just awful.
当前在线
https://psteamproxy.yuanyoumao.com/app/1380340/Jetpackin_Heat/
የተገላቢጦሽ

ቀኙ ግራ ሆኖ ግራው ቢሆን የቀኝ
የታቹ ላይ ሆኖ ታቹ ከላይ ቢገኝ
መሬት ብትታረስ በዳዊት በና

ግመል በመርፌ አይን መንገድ ብታቀና

ኦ. ምን አይነት ዘመን ዕኛም በታዘብና
ፍጹም ባማረብን ሲገላበጥማ

ነብርና ፍየል ማህሌት ቢቖሙ
ድመትና አይጥ ባንድላይ ቢያዤሙ

ቄሴም መስጊድ ገብተው ድጋሙን ቢደግሙ
ሸሃችን ቤተክሳን ሁዳዴን ቢያዜግሙ
አምላክ በታረቀን ወርዶ በዙፋኑ
ሰላመ ዕርግብ ወርዶ ባወጀን በደሙ
ሞት አይበዛ ነበር ሰቃዩም ህመሙ
ፍጥረት ባልተለየ በአይን ቀለሙ
ባል ባላባረሩ ከሚስት እየቀሙ

ልጅ ባልተካፈሉ አቡን ለዕኔ አምጭ ላዕንች ደግሞ እሙ

ኢድአሚን ቢስለፍ ከነጋንዲ ጎራ

ማንዴላ ቢሻረክ ከአዶልፍ ሂትለር ጋራ
ምናልባቸ በታዘብን ቱትሲና ሁቱ ሲመቱ ዳንኪራ
ቢላደንም ወቶ ከዛ ቦራ ቶራ

በዋይት ሃውስ መሽቶ ጠግቦ ዕስኪያቕራራ
ሱዋልስ ማርንጌቻ ቡጊቡጊ ቱራ
ሰክስታ በመታ ከሚስ ባራክ ጋራ
ምናልባት በታዘብን ቁራ hዕርግብ ተራ
ዲያቢሎስ ሲዘምር ላምላክ ድንቅ ስራ
አምላክም በኖረ ወርዶ ከሰው
ዕኛም ህያው በሆን አልፋና ኦሜጋ

ጋራ
最喜爱的游戏
26
已游戏的小时数
39
已达成的成就数
最新动态
总时数 4.7 小时
最后运行日期:4 月 20 日
总时数 612 小时
最后运行日期:4 月 20 日
成就进度   91 / 137
总时数 138 小时
最后运行日期:4 月 18 日
eat my soup 1 月 2 日 上午 3:12 
Another year older (and hopefully, wiser)! Wishing you a happy 2026.
76561199722123010 2025 年 9 月 1 日 下午 3:26 
↖😂👩‍🏫
<YUE>rit 2025 年 8 月 4 日 上午 3:43 
🖥️🚁
76561199434719848 2025 年 8 月 3 日 上午 11:35 
🔙🔙
eat my soup 2025 年 1 月 2 日 上午 4:11 
Have a happy 2025 New Year! Whether you've been there since I started this tradition in 2013 or I just added you in 2024, the games we played together were no doubt awesome!
Also, in 2024, I fulfilled a life goal of releasing my own game. It is receiving a major overhaul in 2025. Have a Steam key!
LFP9D-MNQL0-TXHV4
Doug Thuggins 2024 年 12 月 18 日 下午 9:05 
-rep Attempted to Molest Me.